paper_id int64 1 230 | sentence_id int64 2 60 | domain stringclasses 11
values | lang_pair stringclasses 6
values | source_lang stringclasses 1
value | target_lang stringclasses 6
values | source stringlengths 11 484 | target stringlengths 8 664 |
|---|---|---|---|---|---|---|---|
17 | 12 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | We evaluated the genetic diversity of 51 enset landraces of which 38 have reported medicinal value. | 51የእንሰት መሬት ዝርያዎችን ጄኔቲክ ልዩነቶች ገምግመናል፡፡ ከነሱም 38ቱ የመድሃኒትነት ዋጋ እንዳለቸው ተዘግቧል፡፡ |
17 | 13 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | A total of 38 alleles were detected across the 15 SSR loci. | ከመላው15 ቀላል የቅደም ተከተል ድግግሞሽ ነጥቦች (SSR loci) 38 የጂን መለዋወጦችን ተገኝተዋል፡፡ |
17 | 14 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | AMOVA revealed that 97.6% of the total genetic variation is among individual with an FST of 0.024 between medicinal and non-medicinal landraces. | የሞሊኪላዊ ልዩነት ትንተና (ሞ.ል.ት) 97.6% የሚሆነው አጠቃላይ የጄኔቲክ ልዩነት በግል 0.024 FST ካላቸው መድሃኒት በሆኑት እና መድሃኒት ባልሆኑት የመሬት ዝርያዎች መካከል እንደሆነ አሳይቷል፡፡ |
17 | 15 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | A neighbor-joining tree showed four separate clusters with no correlation to the use values of the landraces. | አንድ ጎረቤት አገናኝ ዛፍ፣ ከመሬት ዝርያዎች የዋጋ ጥቅም ጋር ምንም ዝምድና የሌላቸውን አራት የተለያዩ ዘለላዎችን አሳይቷል፡፡ |
17 | 16 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Principal coordinate analysis also confirmed the absence of distinct clustering between the groups, showing low differentiation among landraces used in traditional medicine and those having other use values. | ዋና የቅንጅት ትንተና በቡድኖቹ መካከል ልዩ የሆኑ ዘለላዎች አለመኖር ለባህላዊ መድሃኒትነት በሚውሉ እና ሌሎች የጥቅም ዋጋ ባላቸው የመሬት ዝርያዎች መካከል አነስተኛ ልዩነቶችን እንደሚያሳይም አረጋግጧል፡፡ |
17 | 18 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | We found that enset landraces were clustered irrespective of their use value, showing no evidence for genetic differentiation between enset grown for ‘medicinal’ uses and non-medicinal landraces. | የእንሰት መሬት ዝርያዎቹ የጥቅማቸው ዋጋ ምንም ይሁን ምን ለመድሃኒትነት የሚበቅሉት እና መድሃኒትነት የሌላቸው የመሬት ዝርያዎች፣ ምንም አይነት የጄኔቲክ ልዩነት ማስረጃ ሳያሳዩ ችምችም እንደሚሉ ደርሰንበታል፡፡ |
17 | 19 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | This suggests that enset medicinal properties may be restricted to a more limited number of genotypes, a product of interaction with the environment or management practice, or partly misreported. | ይህ እንደሚጠቁመው የእንሰትን የመድሃኒትነት ባህሪያት ይበልጡን ወደ ውሱን የጄኖቲፒክ ቁጥር ሊገድባቸው ይችላል፡፡ ይህም የአካባቢ እና የአስተዳደራዊ ልምምድ መስተጋብር፣ወይም በከፊል የተሳሳተ ዘገባ ውጤት ነው፡፡ |
17 | 20 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | The study provide baseline information that promotes further investigations in exploiting the medicinal value of these specific landraces. | ጥናቱ የእነዚህን የተወሰኑ የመሬት ዝርያዎች የመድሃኒትነት ዋጋ በእጅጉ ለመጠቀም ተጨማሪ ምርመራዎችን የሚያበረታታ የመነሻ መረጃ ይሰጣል፡፡ |
17 | 22 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Ethiopians can distinguish enset varieties by sight, but genetically these cousins of banana are very similar | ኢትዮጽያውያኖች የእንሰት አይነቶችን በማየት ይለዩዋቸዋል፡፡ ነገር ግን እነዚህ የሙዝ ዝርያዎች በጣም ተመሳሳይ ናቸው |
17 | 24 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Enset, an important food and traditional medicine crop that should be protected, has many varieties according to Ethiopian locals, but researchers found few genetic differences between these “landraces”. | ኢትዮጽያውያን እንደሚሉት፣ እንሰት ጥበቃ ሊደረግለት የሚገባ ብዙ አይነት ዝርያዎች ያሉት በጣም አስፈላጊ የሆነ ምግብ እና ባህላዊ የመድሃኒት ሰብል ነው፡፡ ነገር ግን ተመራማሪዎቹ በእነዚህ የመሬት ዘሮች መካከል ጥቂት የጄኔቲክ ልዩነቶችን አግኝተዋል፡፡ |
17 | 25 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | “Landraces” are visually distinct varieties of plants or animals. | “የመሬት ዘሮች” በእይታ የሚለዩ የተለያዩ የእጽዋት እና የእንስሳት አይነቶች ናቸው፡፡ |
17 | 26 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | In Ethiopia, various enset landraces are used as traditional medicines for repairing broken bones, treating liver disease, or treating diarrhoea. | በኢትዮጽያ የተለያዩ የእንሰት የመሬት ዘሮች የተሰበሩ አጥንቶችን ለመጠገን የጉበት በሽታን ወይም ተቅማጥን ለማከም ለባህላዊ መድሃኒትነት ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ |
17 | 27 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Others are used for food, animal feed and fibre - the plant is not grown for its fruit, but parts of the stem may be eaten. | ሌሎቹ ለምግብነት፣ ለእንስሳት መኖ እና ፋይበር ይውላሉ፡፡ የግንዱ ክፍሎች ሊበሉ ቢችሉም ተክሉ ግን የሚተከለው ለፍሬው ሲባል አይደለም፡፡ |
17 | 28 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Unfortunately, medicinal enset is more at risk of being lost as a crop than other, more widely-cultivated food varieties because of socio-economic changes and a loss of indigenous knowledge. | በሚያሳዝን ሁኔታ በማህበራዊ-አኮኖሚያዊ ለውጦች እና በሃገር-በቀል እውቀት ማጣት የተነሳ ለመድሃኒትነት የሚውለው የእንሰት አይነት በሰብል ደረጃ ከሌሎቹ ለምግብነት በስፋት ከሚመረቱት የሰብል አይነቶች ይልቅ የበለጠ የመጥፋት አደጋ ላይ ነው፡፡ |
17 | 29 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Previous studies on enset looked at plants from specific locations, but in this study, researchers investigated the genetic diversity of medicinal enset specifically, as well as the genetic relationships between landraces. | በእንሰት ላይ የተሰሩት ቀደምት ጥናቶች ተክሎችን ከተወሰኑ ቦታዎች አንጻር አይተዋል፡፡ ግን በዚህ ጥናት ተመራማሪዎቹ በተለይ ለመድሃኒትነት የሚውለውን እንሰት የጄኔቲክ ልዩነቶች እንዲሁም በመሬት ዘሮች መካከል ያለውን የጄኔቲክ ግንኙነቶች መርምረዋል፡፡ |
17 | 30 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | By better understanding enset genetics, scientists can make more informed conservation decisions to preserve these culturally- and materially-valuable plants. | የእንሰት ጄኔቲካዊ አወቃቀር በተሻለ መልኩ በመረዳት ሳይንቲስቶች እነዚህን በባህላዊ እና በቁሳዊ ደረጃ ጠቃሚ የሆኑ ተክሎችን ለመጠበቅ በመረጃ የተደገፉ የጥበቃ ውሳኔዎችን ማድረግ ይችላሉ፡፡ |
17 | 31 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | To identify important landraces, researchers consulted village elders in four different locations in Ethiopia. | አስፈላጊ የሆኑትን የመሬት ዘሮች ለመለየት ተመራማሪዎቹ በኢትዮጽያ በአራት የተለያዩ ቦታዎች የመንደሩን ሽማግሌዎች አማክረዋል፡፡ |
17 | 32 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | They compared the genetics of these medicinal landraces to each other and to a sample of non-medicinal landraces used for food. | የእነዚህን መድሃኒት የመሬት ዘሮች ጄኔቲካዊ አወቃቀር እርስ በእርሳቸው እና መድሃኒትነት ከሌላቸው እና ለምግብነት ከሚውሉ የመሬት ዘሮች ናሙና ጋር አነጻጽረዋል፡፡ |
17 | 33 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Interestingly, the researchers found that while there were variations among individual plants, food and medicinal enset plants were not very genetically distinct from one another. | በሚገርም ሁኔታ ተመራማሪዎቹ በተናጠል በተክሎቹ መካከል ልዩነቶች ቢኖሩም የምግብ እና የመድሃኒት የእንሰት ተክሎች በባህሪያቸው አንዳቸው ካንዳቸው በጣም እንደማይለያዩ አግኝተዋል፡፡ |
17 | 34 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | There was also no evidence to suggest that landraces with different local names, but which are used to treat the same disease, form distinct genetic groups. | የተለየ የአካባቢ ስም ያሏቸው የመሬት ዘሮች ለመኖራቸው ምንም ማስረጃ አልነበረም፤ ግን ተመሳሳይ በሽታን ለማከም የሚጠቅሙት የመሬት ዘሮች ልዩ የጄኔቲክ ቡድን ይፈጥራሉ፡ |
17 | 35 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | That said, the researchers did notice closer genetic ties between plants identified by a particular vernacular name, which means local people have an excellent ability to visually identify, and distinguish between, specific landraces. | እንዲህ ሲባል፣ ተመራማሪዎቹ በልዩ የአካባቢዉ ቋንቋ በሚታወቁት ተክሎች መካከል የቀረበ የጄኔቲክ ዝምድናን አስተውለዋል፡፡ ይህ ማለት የአካባቢው ሰዎች በተወሰኑ የመሬት ዘሮች መካከል ያለውን ልዩነት በእይታ ብቻ የመለየት ምርጥ ችሎታ ኣላቸው፡፡ |
17 | 36 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | These findings add to a growing body of knowledge on enset genetics, which helps conservation efforts to distinguish between medicinally important landraces. | እነዚህ ግኝቶች በእንሰት ጄኔቲካዊ አወቃቀር ላይ እያደገ የመጣውን እውቀት ይጨምራሉ፡፡ ይህም ለመድሃኒትነት የሚያስፈልጉትን የመሬት ዘሮች ለመለየት የጥበቃ ጥረቶችን ያግዛሉ፡፡ |
17 | 37 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | This genetic information may also help other researchers investigate the medicinal properties of enset in future. | ይህ የጄኔቲክ መረጃ ለወደፊት ሌሎች ተመራማሪዎች የእንሰትን የመድሃኒትነት ባህሪያት መመርመር እንዲችሉ ሳያግዛቸው አይቀርም፡፡ |
17 | 38 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | The researchers suggested several potential reasons for the genetic similarities they found. | ተመራማሪዎቹ ስላገኟቸው የጄኔቲክ መመሳሰሎች ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ በርካታ ነገሮችን ጠቁመዋል፡፡ |
17 | 39 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | For example, it’s possible that all enset plants have some degree of medicinal value, but certain landraces are preferred for cultural reasons. | ለምሳሌ ሁሉም የእንሰት ተክሎች በተወሰነ ደረጃ የመድሃኒትነት ዋጋ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ነገር ግን አንዳንድ የመሬት ዘሮች ከባህላዊ ምክንያቶች የተነሳ ተመራጭነት አላቸው፡፡ |
17 | 40 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | It’s also possible that the medicinal value of certain plants is tied to their environment, with plants developing unique medicinal properties only under certain growing conditions. | ልዩ የሆኑ የመድሃኒትነት ባህሪዎችን በተወሰኑ የእድገት ሁኔታዎች ውስጥ ለሚያዳብሩ አንዳንድ ተክሎች የመድሃኒትነት ዋጋ ከአካባቢያቸው ጋር የተያያዘ ሊሆንም ይችላል፡፡ |
17 | 41 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | In future, comparing the biochemical properties of different landraces may unlock deeper insights into their ultimate medicinal value. | ለወደፊቱ የተለያዩ የመሬት ዘሮች የሕይወ-ኬሚካል ባህሪያትን ማነጻጸር ስለ ምጡቅ የመድሃኒትነት ዋጋቸው ጥልቅ ግንዛቤዎችን ሊያስጨብጥ ይችላል፡፡ |
17 | 42 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | This study formed part of a larger collaboration between UK and Africa-based researchers aimed at improving food security and understanding the pharmaceutical potential of the enset plant. | ይህ ጥናት የምግብ ዋስትናን በማሻሻል እና የእንሰት ተክልን የመድሃኒትነት አቅም በመረዳትላይ ያነጣጠረ፣ በዩ.ኬ እና አፍሪካ ላይ ተመስርተው በሚሰሩ ተመራማሪዎች መካከል የተመሰረተ የአንድ ትልቅ ትብብር አካል ነው፡፡ |
18 | 2 | biology | eng-amh | eng | amh | Enteropathogenic Escherichia coli (EPEC) Infection Induces Diarrhea, Intestinal Damage, Metabolic Alterations and Increased Intestinal Permeability in a Murine Model | የአንጀት በሽታ አምጪ ኢሸሪኪያ ኮላይ (አ.በ.አ.ኢ.ኮ) ኢንፌክሽን በአይጥ ዘር ሞዴል ውስጥ ተቅማጥ፣ የአንጀት ጉዳት፣ ገንባፍርስ ለውጦች እና የአንጀት ውንፍትነት መጨመርን ያስከትላል |
18 | 4 | biology | eng-amh | eng | amh | Enteropathogenic E. coli (EPEC) are recognized as one of the leading bacterial causes of infantile diarrhea worldwide. | የአንጀት በሽታ አምጪ ኢሸሪኪያ ኮላይ (የአ.በ.አ.ኢ.ኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ከጨቅላ ተቅማጥ በሽታ ዋነኛ የባክቴሪያ መንስኤዎች እንደ አንዱ ይታወቃል። |
18 | 5 | biology | eng-amh | eng | amh | Weaned C57BL/6 mice pretreated with antibiotics were challenged orally with wild-type EPEC or escN mutant (lacking type 3 secretion system) to determine colonization, inflammatory responses and clinical outcomes during infection. | ጡት የጣሉ በአንቲባዮቲክስ ቅድመ-ህክምና የተደረገላቸው C57BL/6 አይጦች በኢንፌክሽን ጊዜ የሚከሰት መስፋፋትን፣ የብግነት ምላሾችን እና ክሊኒካዊ ውጤቶችን ለመወሰን የዱር አይነት የአ.በ.አ.ኢ.ኮ ወይም escN ቅይር (አይነት-3 የምንጨት ስርዓት የሚጎድለው) በአፋቸው ተፈትነዋል። |
18 | 6 | biology | eng-amh | eng | amh | Antibiotic disruption of intestinal microbiota enabled efficient colonization by wild-type EPEC resulting in growth impairment and diarrhea. | የአንጀት ውስጥ ረቂቅ ተህዋስያንን በአንቲባዮቲክ መረበሽ የዱር-እይነት አ.በ.አ.ኢ.ኮ በደንብ እንዲስፋፋ ያደረገ ሲሆን የእድገት እክል እና ተቅማጥንም አስከትሏል። |
18 | 7 | biology | eng-amh | eng | amh | Increase in inflammatory biomarkers, chemokines, cellular recruitment and pro-inflammatory cytokines were observed in intestinal tissues. | በአንጀት ህብረህዋስ ውስጥ የብግነት ህይወ-አመልካቾች፣ ኬሞካይኖች፣ ህዋሳዊ ምልመላ እና የብግነት-አጋዥ ሳይቶካይኖች መጨመር ተስተውሏል። |
18 | 8 | biology | eng-amh | eng | amh | Metabolomic changes were also observed in EPEC infected mice with changes in TCA cycle intermediates, increased creatine excretion and shifts in gut microbial metabolite levels. | እንደ TCA ዑደት መሸጋገሪያዎች ለውጥ፣ የክሬቲን ማስወገድ መጨመር እና የአንጀት ውስጥ ረቂቅ ተህዋሲያን ገንባፍራሽ ደረጃዎች ለውጥ አይነት የሜታቦሎሚክ ለውጦችም በአበአኢኮ በተበከሉ አይጦች ላይ ተስተውለዋል። |
18 | 9 | biology | eng-amh | eng | amh | In addition, by 7 days after infection, although weights were recovering, EPEC-infected mice had increased intestinal permeability and decreased colonic claudin-1 levels. | በተጨማሪም ከኢንፌክሽኑ በኋላ በ7 ቀናት ውስጥ ምንም እንኳን የሰውነት ክብደቶች መለስ እያሉ ቢመጡም በአ.በ.አ.ኢ.ኮ የተበከሉ አይጦች የአንጀት ውንፍትነት መጨመር እና የደንዳኔ ክላውዲን-1 ደረጃዎች መቀነስ ታይቶባቸዋል። |
18 | 10 | biology | eng-amh | eng | amh | The escN mutant colonized the mice, but had no weight changes or increased inflammatory biomarkers, showing the importance of the T3SS in EPEC virulence in this model. | የescN ቅይር በአይጦቹ ላይ የተስፋፋ ቢሆንም ምንም የክብደት ለውጥ ወይም የብግነት ህይወ-አመልካች መጨመር አልነበረውም፤ ይህም በዚህ ሞዴል በአ.በ.አ.ኢ.ኮ ጥቃት ጊዜ የT3SS አስፈላጊነትን ያሳያል። |
18 | 11 | biology | eng-amh | eng | amh | In conclusion, a murine infection model treated with antibiotics has been developed to mimic many clinical outcomes seen in children with EPEC infection and to examine potential roles of selected virulence traits. | ለማጠቃለል፣ በአንቲባዮቲክስ የታከመ የአይጥ ዘር ኢንፌክሽን ሞዴል በአ.በ.አ.ኢ.ኮ ኢንፌክሽን በተያዙ ልጆች ላይ የታዩ ብዙ ክሊኒካዊ ውጤቶችን በሚወክል መልኩ ለማቀናበር ተዘጋጅቷል፡፡ እንዲሁም የተመረጡ የጥቃት ባህሪዎች ሊጫወቱ የሚችሉትን ሚና ለመፈተሽም ጥቅም ላይ ውሏል። |
18 | 12 | biology | eng-amh | eng | amh | This model can help in further understanding mechanisms involved in the pathogenesis of EPEC infections and potential outcomes and thus assist in the development of potential preventive or therapeutic interventions. | ይህ ሞዴል በአ.በ.አ.ኢ.ኮ ኢንፌክሽኖች በሽታ አመጣጥ እና እድገት እንዲሁም ሊከሰቱ በሚችሉ ውጤቶች የተካተቱትን ዘዴዎች የበለጠ ለመረዳት የሚያስችል ሲሆን ሊሰሩ የሚችሉ የመከላከያ ወይም የህክምና ጣልቃገብነቶችን ለማዘጋጀት ይረዳል። |
18 | 14 | biology | eng-amh | eng | amh | Mouse models help scientists understand E. coli infections in babies | ሳይንቲስቶች በጨቅላ ህፃናት ላይ የኢ-ኮላይ ኢንፌክሽንን እንዲረዱ የአይጥ ሞዴሎች ይጠቅሟቸዋል። |
18 | 16 | biology | eng-amh | eng | amh | In infants and young children, the bacterium E. coli (Escherichia coli) causes serious disease, including diarrhea, fever, vomiting, dehydration, and even death. | የኢ-ኮላይ ባክቴሪየም (ኢሸሪኪያ ኮላይ) በጨቅላ ህፃናት እና በትናንሽ ልጆች ላይ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ ማስታወክ፣ ውሃነስነት እና ሞትን ጨምሮ ከባድ በሽታዎችን ያስከትላል። |
18 | 17 | biology | eng-amh | eng | amh | Scientists have now found a way to reproduce symptoms of a form of E. coli called EPEC (Enteropathogenic E. coli) in infected mice, so they can study how the disease develops. | በአሁኑ ጊዜ ሳይንቲስቶች በሽታው እንዴት እንደሚከሰት ማጥናት እንዲችሉ በተበከሉ አይጦች ላይ አ.በ.አ.ኢ.ኮ (የአንጀት በሽታ አምጪ ኢሸሪኪያ ኮላይ) የተባለውን የኢ-ኮላይ አይነት ምልክቶች የሚባዙበትን መንገድ አግኝተዋል። |
18 | 18 | biology | eng-amh | eng | amh | In the past, scientists studying E. coli have used infected animals, like pigs and mice, to try and understand the disease. | ቀደም ባሉት ጊዜያት ኢ-ኮላይን የሚያጠኑ ሳይንቲስቶች በሽታውን ለመረዳት እንደ አሳማ እና አይጥ ያሉ የተበከሉ እንሰሳትን ተጠቅመዋል። |
18 | 19 | biology | eng-amh | eng | amh | If the symptoms seen in humans could be accurately reproduced in animals, this could be the key to developing new vaccines or treatments. | በሰው ልጆች ላይ የሚታዩት ምልክቶች በእንሰሳት ውስጥ በትክክል ሊባዙ ከቻሉ ይህ አዲስ ክትባቶችን እና ህክምናዎችን ለማዘጋጀት ቁልፍ ሊሆን ይችላል። |
18 | 20 | biology | eng-amh | eng | amh | Unfortunately, so far, scientists have found it difficult to recreate all the symptoms of the infection exactly as they appear in humans. | እንደ አለመታደል ሆኖ እስካሁን ድረስ ሳይንቲስቶች የኢንፌክሽኑን ምልክቶች ልክ በሰው ልጆች ላይ እንደሚከሰቱት አስመስሎ ለመስራት አስቸጋሪ ሆኖ አግኝተውታል። |
18 | 21 | biology | eng-amh | eng | amh | In this study, researchers wanted to produce the same E. coli symptoms seen in children suffering from EPEC in infected mice. | በዚህ ጥናት ውስጥ ተመራማሪዎች በተበከሉ አይጦች ውስጥ በአ.በ.አ.ኢ.ኮ በሚሰቃዩ ህፃናት ላይ የሚታዩትን ተመሳሳይ የኢ-ኮላይ ምልክቶችን ለመፍጠር ይፈልጋሉ። |
18 | 22 | biology | eng-amh | eng | amh | Some of the most important symptoms of interest were diarrhea, slower growth and development, inflammation, and intestinal damage. | በጣም አስፈላጊ ከሆኑት ትኩረት ከሚሹ ምልክቶች መካከል ተቅማጥ፣ ዝግ ያለ እድገት እና መዳበር፣ ብግነት እና የአንጀት ጉዳት ናቸው። |
18 | 23 | biology | eng-amh | eng | amh | Theys also wanted to test how a genetic change to the bacteria would affect the symptoms the mice developed. | በተጨማሪም በባክቴሪያው ላይ የሚደረግ ጄኔቲክ ለውጥ በአይጦቹ ላይ በተፈጠሩት ምልክቶች ላይ እንዴት ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ለመፈተሽ ፈልገው ነበር። |
18 | 24 | biology | eng-amh | eng | amh | Initially, researchers treated the mice with a course of antibiotics to kill off some of their existing gut bacteria, allowing the E. coli bacteria to develop and grow more easily. | መጀመሪያ ላይ ተመራማሪዎች አይጦቹን በተከታታይ አንቲባዮቲኮች በማከም የተወሰኑትን በአንጀት ውስጥ የሚገኙ ባክቴሪያዎቻቸውን እንዲጠፉ ማድረጋቸው የኢ-ኮላይ ባክቴሪያ በቀላሉ እንዲዳብር እና እንዲያድግ አስችሏል። |
18 | 25 | biology | eng-amh | eng | amh | They then infected the mice with either normal, unchanged EPEC, or with EPEC that had been genetically modified to be less efficient at infecting intestinal cells. | ከዚያም አይጦቹን በተለመደው እና ባልተለወጠው የአ.በ.አ.ኢ.ኮ ወይም ህዋሶችን ለመበከል አነስተኛ ብቃት እንዲኖረው ተደርጎ በጄኔቲክ በተሻሻለው የአ.በ.አ.ኢ.ኮ በከሏቸው። |
18 | 26 | biology | eng-amh | eng | amh | They compared these mice to a group of healthy, uninfected mice. | እነዚህን አይጦች ጤናማ ከሆኑ ያልተበከሉ የአይጦች ቡድን ጋር አነጻጸሯቸው። |
18 | 27 | biology | eng-amh | eng | amh | With the mice divided into their groups, the researchers monitored them for growth and symptoms of disease. | አይጦቹ በቡድናቸው ተከፋፍለው ተመራማሪዎቹ እድገታቸውን እና የበሽታ ምልክቶቻቸውን ይከታተሉ ነበር። |
18 | 28 | biology | eng-amh | eng | amh | Mice that had been infected with normal EPEC grew more slowly than uninfected mice, and they developed diarrhea exactly as human infants would. | በተለመደው የአ.በ.አ.ኢ.ኮ የተበከሉት አይጦች ካልተበከሉት አይጦች በበለጠ በዝግታ ያደጉ ሲሆን ልክ እንደ ሰው ልጅ ህጻናት ተቅማጥ ይዟቸው ነበር። |
18 | 29 | biology | eng-amh | eng | amh | The researchers also found the same chemical “markers” of infection in the mice that are seen in children. | ተመራማሪዎቹ ልክ በልጆች ላይ እንደታዩት አይጦችም ላይ ተመሳሳይ ኬሚካላዊ የኢንፌክሽን “አመልካቾች” አግኝተዋል። |
18 | 30 | biology | eng-amh | eng | amh | Meanwhile, the mice infected with the genetically modified EPEC lost less weight, had fewer overall signs of infection, and also had no intestinal damage, even though they still carried the bacteria. | ይህ በእንዲህ እንዳለ በጄኔቲክ በተሻሻለው በአ.በ.አ.ኢ.ኮ የተበከሉት አይጦች ትንሽ ክብደት የቀነሱ ሲሆን በአጠቃላይ አነስተኛ የኢንፌክሽን ምልክቶች ነበሯቸው፤ እንዲሁም ምንም እንኳን ባክቴሪያውን ቢሸከሙም ምንም የአንጀት ጉዳት አልደረሰባቸውም። |
18 | 31 | biology | eng-amh | eng | amh | Infected mice also had damage to their intestines and showed signs that they weren’t able to produce enough energy to meet their needs – a fact the researchers believe partly explains weight loss during E. coli infection. | የተበከሉት አይጦች በአንጀታቸው ላይ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ፍላጎታቸውን ለማሟላት በቂ ሃይል ማመንጨት እንዳልቻሉ የሚያሳዩ ምልክቶች አሳይተዋል – ይህም እውነታ ተመራማሪዎቹ በኢ-ኮላይ ኢንፌክሽን ወቅት ክብደት መቀነስን በከፊል ይገልፃል ብለው ያምናሉ። |
18 | 32 | biology | eng-amh | eng | amh | In previous studies, scientists had difficulty producing certain symptoms in mice, like diarrhea. | ቀደም ባሉት ጥናቶች ሳይንቲስቶች እንደ ተቅማጥ አይነት አይጦች ላይ የተወሰኑ ምልክቶችን ለማምጣት ተቸግረው ነበር። |
18 | 33 | biology | eng-amh | eng | amh | Being able to reproduce these symptoms of EPEC in a natural setting, inside the intestines, is an important step forward. | እነዚህን የአ.በ.አ.ኢ.ኮ ምልክቶች በተፈጥሯዊ ሁኔታ በአንጀት ውስጥ ማራባት መቻል ጠቃሚ እርምጃ ነው። |
18 | 34 | biology | eng-amh | eng | amh | This mouse model can help researchers understand exactly how symptoms develop in EPEC infections, which would ultimately help scientists develop better therapeutics to prevent or treat these symptoms. | ይህ የአይጥ ሞዴል ተመራማሪዎች በአ.በ.አ.ኢ.ኮ ኢንፌክሽኖች ውስጥ ምልክቶች እንዴት እንደሚፈጠሩ በትክክል እንዲገነዘቡ ይረዳቸዋል፤ ይህም በመጨረሻ ሳይንቲስቶች እነዚህን ምልክቶች ለመከላከል ወይም ለማከም የተሻሉ ህክምናዎችን እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል። |
18 | 35 | biology | eng-amh | eng | amh | In the long run, this may lead to the development of better treatments or even vaccines that can improve health outcomes for children in developing countries. | ይህ ውሎ አድሮ የተሻሉ ህክምናዎችን ወይም በታዳጊ ሃገሮች ውስጥ ላሉ ህፃናት የጤና ሁኔታዎችን የሚያሻሻሉ ክትባቶች እንዲፈጠሩ ሊያደርግ ይችላል። |
18 | 36 | biology | eng-amh | eng | amh | The study was a collaboration between researchers from South Africa, Brazil, the UK and the USA. | ጥናቱ በደቡብ አፍሪካ፣ በብራዚል፣ በእንግሊዝ እና በአሜሪካ ተመራማሪዎች መካከል የተደረገ ትብብር ነው። |
19 | 2 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | BoLA-DRB3 gene haplotypes show divergence in native Sudanese cattle from taurine and indicine breeds | ከታውሪን እና ኢንዲሲን ዝርያዎች በሱዳን ከተወለዱት ከብቶች BoLA-DRB3 ሃፕሎታይፕስ የጂን መለያየት አሳይተዋል |
19 | 4 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Autochthonous Sudanese cattle breeds, namely Baggara for beef and Butana and Kenana for dairy, are characterized by their adaptive characteristics and high performance in hot and dry agro-ecosystems. | አውቶክቶኖስ የሱዳን ዝርያዎች በመባል የሚታወቁት፣ ባጋራ ለስጋ፣ ቡታና እና ኬናና ለወተት ተዋጽኦ ሲሆኑ፣ በለማዳነት ባህሪያቸው እና በሞቃት እና ደረቅ የግብርና ኑረት ውስጥ ውጤታማ ለመሆን ባላቸው ክፍተኛ አቅም ተለይተው ይታወቃሉ፡፡ |
19 | 5 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | They are thus used largely by nomadic and semi-nomadic pastoralists. | ስለዚህ በዘላኖች እና በአርብቶ አደር ከፊል ዘላኖች በሰፊው ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ |
19 | 6 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | We analyzed the diversity and genetic structure of the BoLA-DRB3 gene, a genetic locus linked to the immune response, for the indigenous cattle of Sudan and in the context of the global cattle repository. | የBoLA-DRB3 ጂንን ልዩ የሚያደርገውን እና የጀኔቲክ መዋቅሩን ተንትነናል፤ ለአገር በቀል የሱዳን ከብቶች እና በአለም አቀፍ ደረጃ ላሉም የከብት ማከማቻዎች፣ የጀኔቲክ ነጥቡ ከበሽታ መከላከሉ ምላሽ ጋር ተገናኝቷል፡፡ |
19 | 7 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Blood samples (n = 225) were taken from three indigenous breeds (Baggara; n = 113, Butana; n = 60 and Kenana; n = 52) distributed across six regions of Sudan. | 225 የደም ናሙናዎች ከሶስት አገር በቀል ዝርያዎች (ከባጋራ 113፣ ከቡታና 60 እና ከኬናና 52) በመላው ሱዳን በሚገኙ ስድስት ክልሎች ተከፋፍሏል፡፡ |
19 | 8 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Nucleotide sequences were genotyped using the sequence-based typing method. | የጀኔቲክ አደረጃጀታቸውን ለመመርመር፣ የኒውክሊዮታይድ ቅደም ተከተሎች ቅደም ተከተልን መሰረት ባደረገ ዘዴ ተተይበዋል፡፡ |
19 | 9 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | We describe 53 alleles, including seven novel alleles. | ከሰባት አዳዲስ አለልስ በተጨማሪ 53 የጂን አለልስን እንገልጻለን፡፡ |
19 | 10 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Principal component analysis (PCA) of the protein pockets implicated in the antigen-binding function of the MHC complex revealed that pockets 4 and 9 (respectively) differentiate Kenana-Baggara and Kenana-Butana breeds from other breeds. | የፕሮቲን ፖኬት የዋና ክፍል ትንተና (ዋ.ክ.ት) እንደሚያመለክተው፣ የ MHC ኮምፕሌክስ የእንግዳ አካል መተሳሰር ተግባር ውስጥ ፣ፖኬት 4 እና 9 (በተከታታይ) ኬናና-ባጋራ እና ኬናና-ቡታና ዝርያዎችን ከሌሎች ዝርያዎች እንደሚለይ ግልጽ አድርጓል፡፡ |
19 | 11 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Venn analysis of Sudanese, Southeast Asian, European and American cattle breeds with 115 alleles showed 14 were unique to Sudanese breeds. | 115 አለልስ ያሏቸው የሱዳን፣ የደቡብ ምስራቅ ኤስያውያን፣ አውሮፓውያን እና አሜሪካዊያን የከብት ዝርያዎች የቬን ትንተና 14ቱ ለሱዳን ዝርያዎች ልዩ መሆናቸውን አሳይቷል፡፡ |
19 | 12 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Gene frequency distributions of Baggara cattle showed an even distribution suggesting balancing selection, while the selection index (ω) revealed the presence of diversifying selection in several amino acid sites along the BoLA-DRB3 exon 2 of these native breeds. | የባጋራ ከብቶች የጂን መደጋገም፣ እኩል ክፍፍሎሽን አሳይቷል፣ ይህም ምርጫን ማመጣጠንን ይጠቁማል፡፡ በአንጻሩ የምርጫ መረጃ ጠቋሚው(ω) በእነዚህ በ2 ተወላጅ ዝርያዎች ፣ BoLA-DRB3 ኤክሶንን ጨምሮ፣ የተባዙ አማራጮች በበርካታ የአሚኖ አሲድ መገኛ ቦታዎች ውስጥ መኖሩን ገልጿል፡፡ |
19 | 13 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | The results of several PCA were in agreement with clustering patterns observed on the neighbor joining (NJ) trees. | የዋ.ክ.ት ውጤት በጎረቤት አገናኝ (ጎ.አ) ዛፎች ላይ ከታዩት የክምችት ጥለቶች ጋር ይስማማል፡፡ |
19 | 14 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | These results provide insight into their high survival rate for different tropical diseases and their reproductive capacity in Sudan's harsh environment. | እነዚህም ውጤቶች የተለያዩ ሞቃታማ ቦታዎች ላይ የሚገኙ በሽታዎችን የመቋቋም ከፍተኛ ሃይላቸውን አና በአስቸጋሪው የሱዳን አካባቢ የመራባት አቅማቸውን ያሳያሉ፡፡ |
19 | 16 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Scientists discover genes that make Sudanese cattle more resistant to disease | ሳይንቲስቶች የሱዳን ከብቶችን ከሌሎች በተሻለ መልኩ በሽታን መቋቋም እንዲችሉ የሚያደርጋቸውን ጂን አገኙ |
19 | 18 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Scientists have found unique gene variants in popular Sudanese cattle breeds that seem to make them more resistant to disease, and the discovery could lead to improved breeding strategies. | ሳይንቲስቶች በሽታን ከሌሎች ይልቅ እንዲቋቋሙ የሚያደረጋቸው ልዩ የሆኑ የጂን አይነቶችን በታዋቂ የሱዳን የከብት ዝርያዎች ያገኙ ሲሆን፤ ይህም ግኝት የተሻሉ የእርባታ ስልቶችን ለመቅረጽ ይረዳል፡፡ |
19 | 19 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Variations in genes, called alleles, are often responsible for unique characteristics like the hardiness seen in individual animals or plants. | አለልስ የሚባሉት የጂን አይነቶች ብዙውን ጊዜ በእንስሳት እና በእጽዋት ላይ ለሚታዩት እንደ ጥንካሬ ለመሰሉ ልዩ ባህሪያት ምክንያቶች ናቸው፡፡ |
19 | 20 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Three breeds of cattle, Baggara, Butana and Kenana, are well-known for being resilient, and are kept by herders across Sudan for meat and milk. | ባጋራ፣ቡታና፣እና ኬናና የተባሉት ሶስቱ የከብት ዝርያዎች በሽታን በመቋቋም በጣም የታወቁ ሲሆን፣ በመላው ሱዳን ባሉ ከብት አርቢዎች ለስጋ እና ለወተት ይረባሉ፡፡ |
19 | 21 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Studies on cattle breeds outside of Africa show that different alleles of a gene called BoLA-DRB3, which plays a role in the immune system, might make the animals resistant to disease or parasites. | ከአፍሪካ ውጪ የሚደረግ የከብት እርባታ ጥናት እንደሚያሳየው፣ BoLA-DRB3, የተባሉ የተለዩ የአለልስ የጂን አይነቶች በሽታን በመከላከል ሂደት ውስጥ ሚናቸውን በመጫወት፣ እንስሳቱ በሽታን እና ጥገኛ ተህዋስያንን እንዲቋቋሙ ሳያደርጓቸው አልቀሩም፡፡ |
19 | 22 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | But until now, scientists knew very little about variations in this gene in African cattle breeds. | ነገር ግን እስካሁን ድረስ ሳይንቲስቶቹ በአፍሪካ ስላሉ የከብት ዝርያዎች የጂን ልዩነቶች የነበራቸው እውቀት በጣም አነስተኛ ነበር፡፡ |
19 | 23 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | In this study, researchers investigated BoLA-DRB3 in Sudanese cattle, to find out whether the animals have any unique alleles that might explain their disease resistance and provide insight into these breeds for future studies. | በዚህ ጥናት ተመራማሪዎቹ እንስሳቱ በሽታን የመቋቋማቸውን ሚስጥር ግልጽ የሚያደርጉ የተለዩ አለልስ ካሉባቸው እና ወደፊት በእነዚህ ዝርያዎች ላይ ለሚደረጉ ጥናቶች አስተውሎቶችን ለማቅረብ BoLA-DRB3ን በሱዳን ባሉ የከብት ዝርያዎች መርምረው ነበር፡፡ |
19 | 24 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | The researchers collected blood from 225 animals across Sudan. | ተመራማሪዎቹ ከመላው ሱዳን የ225 እንስሳት የደም ናሙና ሰብስበዋል፡፡ |
19 | 25 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | They then conducted a genetic analysis of the samples, testing for variations in the BoLA-DRB3 gene. | ከዚያም በBoLA-DRB3 ውስጥ ያሉትን የጂን አይነቶች ለመፈተን የናሙናዎቹን የጄነቲክ ትንተና ሰርተዋል፡፡ |
19 | 26 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | They then compared their findings to existing information about the gene in other cattle. | በመቀጠልም ግኝቶቻቸውን በሌሎች ከብቶች ውስጥ ስለሚገኘው ጂን ከሚያወሱ ነባር መረጃዎች ጋር አነጻጽረዋል፡፡ |
19 | 27 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | They also looked at how often different alleles appeared in their samples, to try and find out why any changes might be occurring. | በተጨማሪም አንዳንድ ለውጦች ለምን እንደሚከሰቱ ለመሞከር እና ለማወቅ የተለያዩ የጂን አይነቶች በናሙናዎቻቸው እንዴት በተደጋጋሚ ብቅ እንደሚሉ አይተዋል፡፡ |
19 | 28 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Overall, the Sudanese cows had many variants of the BoLA-DRB3 gene that the researchers think may boost their immune response and make them more resistant to disease. | ባጠቃላይ የሱዳን ላሞች ተመራማሪዎቹ እንደሚያስቡት፤ በሽታን የመከላከል አቅማቸውን ሊጨምርላቸው የሚችል እና በሽታን በእጅጉ እንዲቋቋሙ የሚያደርጋቸው ብዙ የ BoLA-DRB3 ጂን አይነቶች አሏቸው፡፡ |
19 | 29 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | The researchers found seven alleles that were new and unique to the Sudanese breeds. | ተመራማሪዎቹ ለሱዳን ዝርያዎች አዲስ እና ልዩ የሆኑ ሰባት አለልስ አግኝተዋል፡፡ |
19 | 30 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | They also discovered that, when compared to cattle from other parts of the world, their samples included 14 alleles of the BoLA-DRB3 gene that weren’t shared by non-African animals. | በተጨማሪም ከሌሎች የአለማችን ክፍል ካሉ እንስሳት ጋር ሲነጻጸር፣ የነሱ ናሙና አፍሪካዊ ያልሆኑት እንስሳት የማይጋሩት የBoLA-DRB3 ጂን 14 አለልስን እንደሚጨምር ደርሰውበታል፡፡ |
19 | 31 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | These unique characteristics might help Sudanese cattle survive the combination of diseases and physical stressors, like heat, common in their environment. | እነዚህም ልዩ ባህሪያት የሱዳን እንስሳት በአካባቢያቸው የተለመዱትን እንደ በሽታ እና ሙቀት ያሉ ጥምር አካላዊ ውጥረቶችን እንዲቋቋሙ ሳያስችሏቸው አይቀሩም፡፡ |
19 | 32 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | The study provides the first in-depth look at genetic diversity in the BoLA-DRB3 gene in African cattle. | ጥናቱ ጄኔቲክ ልዩነትን አስመልክቶ በአፍሪካ እንስሳት ውስጥ ባለው BoLA-DRB3 ጂን ላይ የመጀመሪያውን ጠለቅ ያለ ምልከታ ያቀርባል፡፡ |
19 | 33 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | The new alleles found also open the door for future research into disease-resistance in cattle, and how breeding programs can be improved. | አዲስ የተገኙት አለልስ በእንስሳት ውስጥ በሽታን ስለመቋቋም እና እንዴት የእርባታ ፕሮግራሞች ሊሻሻሉ እንደሚችሉ ወደፊት ለሚደረጉ ጥናቶች በር ከፋቾች ናቸው፡፡ |
19 | 34 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | An important point for future research is the exact role the new alleles play in the immune response of the cattle. | አዲሶቹ አለልስ በእንስሳቱ በሽታን የመከላከል ምላሽ ላይ የሚጫወቱት ትክክለኛ ሚና ወደፊት ለሚደረግ ጥናት የሚጠቅም ወሳኝ ነጥብ ነው፡፡ |
19 | 35 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | While some changes increase disease resistance, others might make the animals more susceptible to certain illnesses. | አንዳንድ ለውጦች በሽታን የመቋቋም ሃይልን ሲጨምሩ፣ አንዳንዶች ደግሞ እንስሳቱን ለተወሰኑ ህመሞች የበለጠ ተጋላጭ ያደርጓቸዋል፡፡ |
19 | 36 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Future studies will therefore need to investigate the relationship between different alleles and cattle diseases. | ወደፊት የሚደረጉ ጥናቶች እንግዲህ በተለያዩ አለልስ እና በከብት በሽታዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ሊመረምሩ ይገባል ማለት ነው፡፡ |
19 | 37 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | As the first of its kind in Africa, the study is an important milestone for research into the BoLA-DRB3 gene and immune function. | ጥናቱ በአፍሪካ በአይነቱ የመጀመሪያው እንደመሆኑ በBoLA-DRB3 ጂን እና በሽታ መከላከል ላይ ለሚደረጉ ምርምሮች ወሳኝ ምእራፍ ነው፡፡ |
19 | 38 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Scientists from Sudan, Lebanon, Saudi Arabia, Japan and Argentina worked together on this project. | ከሱዳን፣ከሊባኖስ፣ከሳውዲ አረቢያ፣ ከጃፓን እና ከአርጀንቲና የተውጣጡ ሳይንቲስቶች በዚህ ፕሮጀክት ላይ ሰርተዋል፡፡ |
20 | 2 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Serological evidence of Rift Valley fever infection and risk factors among one-humped camels (Camelus dromedarius) in Northern Nigeria | በሰሜናዊ ናይጄሪያ ውስጥ የስምጥ ሸለቆ ትኩሳት ስነ-እዣዊ ማስረጃ እና በባለ አንድ ሻኛ ግመሎች (ካሜሉስ ድሮሜዳሪየስ) መካከል ያሉ የስጋት ምክንያቶች |
20 | 5 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Rift Valley fever (RVF) is a zoonotic disease that has become emerging and re-emerging in some regions of the world, infecting livestock and humans. | የስምጥ ሸለቆ ትኩሳት (ስ.ሸ.ት.)በአንዳንድ የዓለም ክልሎች ብቅ ያለ እና እንደገና ብቅ እያለ ያለ የእንስሳት እና ሰዎችን የሚያጠቃ የዙኖቲክ በሽታ ነው። |
20 | 6 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | One-humped camels are important economic livestock species in Africa used for traction, transportation, and food. | ባለ አንድ ሻኛ ግመሎች በአፍሪካ ውስጥ ለመጎተት፣ ለማጓጓዣ እና ለምግብነት የሚያገለግሉ ጠቃሚ የኢኮኖሚ የእንስሳት ዝርያዎች ናቸው። |
20 | 7 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | Regional and international trade has continued to increase the risk of this disease, spreading widely and causing severe economic and public health catastrophes in affected regions. | ክልላዊ እና ዓለም አቀፋዊ ንግድ ይህ በሽታ በሰፊው እየተስፋፋ እና አስከፊ ኢኮኖሚያዊ እና የህዝብ ጤና ውድመት በተጠቁ አካባቢዎች ላይ እያስከተለ አደጋው እንዲያድግ ማድረጉን ቀጥሏል። |
20 | 8 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | In spite of these risks, there is a dearth of information about the status of RVF in camels in Nigeria. | እነዚህ አደጋዎች ቢኖሩም በናይጄሪያ ውስጥ በግመሎች ውስጥ ስለ ስ.ሸ.ት. ሁኔታ መረጃ እጥረት አለ። |
20 | 9 | biochemistry | eng-amh | eng | amh | This study was carried out to determine the prevalence of the RVF virus in one-humped camels in Nigeria and identify the risk factors associated with the disease. | ይህ ጥናት የተካሄደው በናይጄሪያ ውስጥ በባለ አንድ ሻኛ ግመሎች ላይ የስ.ሸ.ት. ቫይረስ ስርጭትን ለመለካት እና ከበሽታው ጋር ተያይዘው የሚመጡትን አደጋዎች ለመለየት ተነስቷል። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.